የኪንታሮት ህመም መፍትሄው ምንድነው ? _ የባህል ህክምና ይመከራል ? _ NBC ጤና
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
በጠም ጥሩ ውይይት ነው፡፡፡ብዙ ሰው የሚቸገርበት ጉዳይ ሰላነሳችሁ እናመሰግናለን፡፡ እባካችሁ አድራሻቸውን ብትገልፁልን፡፡
ዶክተር ጥሩ መልክት ነው ህክምና ሂደህ ሃሳብህን ሳይሰሙ መዳኔት ለማዘዝ ነው የሜሩጡ ዶክተር እናመሰግናለን
Good expline
Thank you Dr
Good job thanks.I Have question about vitamin B . Abesh. Thanks.
በዚህ ውይይት ላይ ካለነው ምግብ በደም አይነት መመገብ የሚለውን የማይቀበሉ አሉ፡፡ በኔ አረዳድ ምግብ በደም ዓይነት የሚለውን መርህ እከተላለ፡፡ እናም የደም ዓይነት ቢ የሆኑ ሰዎች አብሽ እንዳይጠጡ እመክራለሁ፡፡
Alu yefrji medanitoch yemyaktilu
ጋዜጠኛዋ ሁልጊዜ ቶሎቶሎ አታቋርጫቸው። አመሠግናለው
ሰርጀሪ የሚሰራውን ዶክተር አድራሻ ስጡኝ እባካቻሁ እኔ ማዶረግ አለብኝ
HE SAID HE IS WORKING WITH BETEL HOSPITAL AA
Gin Geday new?
ደንብ መወራት ያለበት ነገር ነው በብዛት ሰው እየታመመ ነው መፍትሄ መፍትሄ የባህላዊው መድሀኒት ከባድ ነው መድሀኒቱ
በዚህ ውይይት ላይ የሚያቃጥለውን የባሕል መድኃኒት ሁላችንም አውግዘናል፡፡ እንዲጠቀሙ የተነገረው የባሕል መድኃኒት ተስማሚ፣ እና የታመነበት ነው፡፡
Batk.klnaw.bartuln
በኛ አገር ምግብ ይመረጣል። የደላሽ ነሽ
መስዋ፣ ስለምግብ ምርጫ በአግባብ እንደገና መንገር ያስፈልጋል፡፡ በሽታውን የሚያበብሱትን ነው አትብሉ ያልኩት፡፡ ለምሳሌ የደከሙ የስንዴ ምርቶች፣ እንደ ፓስታ፣ መኮረኒ፣ ነጭ ፍርኖ ዱቄት እና የመሳሰሉት ናቸው ተው የተባለው፡፡ በርበሬ ሚጥሚጣ ጣብያውን ያነዳል ተው ነው የተባለው፡፡ እንጀራ በአትክልት፣ በሽሮ ወጥ አልተከለከለም፡፡
stop eating SUCH TRASH DABO FROM TRASH BAKERY